- ሊነክስ ሚንት 9 የደህንነት ማሻሻያዎች እስከ መጋቢት 2013 ያገኛል
- የሊነክስ ሚንት ማሻሻያ አስተዳዳሪ በስርአቱ ሰአት ማሳያ አጠገብ ተቀምጦ ይገኛል። ማሻሻያ ሲኖርም ያሳውቆታል። ማሻሻል ካልፈለጉ ብቅ ጥልቅ እያለ አያስቸግሮትም።
- ማሻሻያዎች የሚጣሩት ለደህንነትዎ ሲባል ነው ፡ ምን ያህል ማዳን ወይም ስርአቱን ዝግ እንደሚያደርጉት ወይም በማሻሻያው ምክንያት በሚፈጠሩ ተውስኮች ጠቃሚ የሆነው የስርአት አካል እንዳይበለሽ